Stainless Steel Lunch Box or Foodie Insulation Pail is the best lunch box with two layer plates can be used as a food bowl. Stainless steel food insulation bucket, 48 hours PU full foam insulation/refrigeration large capacity.
የኤሌክትሪክ ማሞቂያ ያለው የምሳ እቃ
ለሩዝ፣ፓስታ፣ማካሮኒ እንዲሁም ለተለያዩ አይነት የምግብ አይነት መቀቀያ፣ማሞቂያ እንዲም ማብሰያ የሚሆን
ትልቅ የሚባል የመያዝ አቅም ያለው እጅግ ተንካራ የምሳ እቃ
ከዚህ በኋላ የያዝኩት ምግብ ይቀዘቅዝብኛል ብለው አይስጉ
ለጉዞ ና ለቢሮዎ የሚሆን
በማንኛዉም ሰአት በማንኛዉም ጊዜ ንፁ እና ትኩስ ምግብ ይመገቡ
ለአዋቂዎች ምቹ ተደርጎ የተዘጋጀ