XKIN Lavalier Wireless Microphone is a small, clip-on microphone designed for hands-free audio recording. It is often used for video recording, live streaming, and interviews, particularly for content creators, journalists, and public speakers.
- ገመድ አልባ ማይክሮፎን
- ከፍተኛ የድምፅ ጥራት
- 20 ሜትር ርቀት ባለው ውስጥ በጥራት ድምፅ መቅዳት የሚችል
- ከስልክ ጋር ካለምንም App የሚገናኝ
- በ ቻርጅ የሚሰራ
- ከፍተኛ የባትሪ አቅም
- የራሱ ፓወር ባንክ ያለው
- ለዩቲዩብና ፌስቡክ ቀጥታ ስርጭት/ቪሎግ ቀረፃ/ቃለ -መጠይቅ/ኮንፈረንስ/ለመድረክ እና ለመሳሰሉት የሚሆን
- for video recording