Wireless Home and Office Door bell is device that have a door bell and push button remote control allowing for easy installation and use without wiring. The transmitter sends a radio signal to the receiver, which then triggers a chime or alert.
- የበር ደወል
- የተለያየ ድምፅ ያለው
- ለቤት, ለቢሮ፣ ለካፌ ውስጥ ወይም ለተለያየ አገልግሎት የሚሆን
- በባትሪ ብቻ የሚሰራ
- የኤሌክትሪክ ገመድ ዝርጋታ የማያስፈልገው
- 32አይነት የመጥሪያ ድምፅ ምርጫዎች ያለው
- እስከ 100ሜትር ርቀት ድረስ የሚሰራ