Portable Wireless Clock Speaker is a USB rechargeable Wireless Bluetooth Speaker with Digital Alarm Clock. It is a Popular choice for music lovers, who want to enjoy high-quality sound from their devices.
- ምርጥ HIFI Bluetooth Speaker
- የሚያምር ድምጽ ያለው
- Temperature ማሳየት የሚችል
- አላርም የሚሰራ
- Radio የሚሰራ
- ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
- በቻርጅ የሚሰራ
- በ1 ቻርጅ ከ 3 ሰአት በላይ መስራት የሚችል
- ረጅም ባትሪ ቆየታ ያለው ምርጥ ስፒከር 1200mAh የባትሪ አቅም ያለው
- እስከ 10ሜትር ርቀት ድረስ የሚሰራ