2in1 Kemei Electric Shaver and Trimmer is a rechargeable hair shaver and trimmer. Bull Head Shaver for a smooth, close shave with the Kemei KM-2026 Electric Shaver, a best-rated electric razor for barber-quality results.
- ቆዳን ከመቆረጥና ጭረት የሚጠብቅ ፂም መቁረጫ
- ቆዳን የማያጠቁር እንደ ምላጭ ወይም የፀጉር ቶንዶስ ምቾት የማይነሳ
- በልስላሴ አንገትና አገጭ ስር ሙልጭ አድርጎ የሚላጭ
- ለፀጉር ቤት ፀጉር ወይም ፂም ለማስተካከልና ቅርፅ ለማውጣት
- ገመድ አልባ (አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ሳይግል ለረጅም ሰአት የሚሰራ)
- ሞተሩ ከፍተኛ ጉልበት ያለው
- ድምፁ የማይረብሽ (silent)
- ለአጠቃቀምና ለአያያዝ ቀላልና ምቹ ተደርጎ የተሰራ
- 1400mAh የባትሪ አቅም ያለው
- በአንድ ቻርጅ እስከ 120 ደቂቃ የሚያገለግል