Wearable and Rechargeable Electric Breast Pump Simulate the baby’s sucking rhythm, the silicone flange gives pressure pulses, and the bionic gentle massage provides comfortable breastfeeding and pumping.
- በቻርጅ የሚሰራ አውቶማቲክ የእናት ጡት ወተት ማለቢያ
- 4 አይነት የፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው
- ቤት ለማይውሉ እናቶች ለልጆቻቸው ወተታቸውን አስቀምጠው መሄድ እንዲችሉ የሚያግዝ
- ልጅ በሚወልዱ ስአት ቶሎ ወተት አልወጣ ለሚላቸው
- ለሁሉም እናቶች የሚሆን
- ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ የሚችል
- One-piece design for easy use
- Quiet and fit design for discreet use
- Wireless and portable for convenience
- Compact and lightweight for easy storage
- Battery capacity: 1100mAh