Mini adjustable laptop stands are great for improving your posture and ergonomics while using your laptop. They come in a variety of designs, but most are foldable and lightweight, making them easy to take with you on the go.
- ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ
- እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን ከፍተኛ ሙቀት በመፍጠር ድምፅ ያሰማል
- በዚህ ተጣጣፊ የላፕቶፕ እና ታብሌት ማስቀመጫ በመጠቀም የላፕቶፕዎን ጤንነት ይጠብቁ።