Lac 5in1 Professional Shaver is a Grooming Kit with Head electric razor, Beard electric razor, nose hair trimmer with IPX5 Waterproof Wet/Dry, LED Display, anti-pinch and USB Rechargeable.
- ቆዳን ከመቁረጥና ጭረት የሚጠብቅ የፂም እና የፀጉር መቁረጫ
- ቆዳን የማያጠቁር እንደ ምላጭ ወይም የፀጉር ቶንዶስ ምቾት የማይነሳ
- በልስላሴ አንገትና አገጭ ስር ሙልጭ አድርጎ የሚላጭ
- ለፀጉር ቤት ፀጉር ወይም ፂም ለማስተካከልና ቅርፅ ለማውጣት
- ገመድ አልባ (አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ሳይግል ለረጅም ሰአት የሚሰራ)