Rechargeable Shaver is an Electric Rechargeable Shaver Cordless Razor with Pop-up Trimmer.
ቆዳን ከመቆረጥና ጭረት የሚጠብቅ ፂም መቁረጫ
ቆዳን የማያጠቁር እንደ ምላጭ ወይም የፀጉር ቶንዶስ ምቾት የማይነሳ
በልስላሴ አንገትና አገጭ ስር ሙልጭ አድርጎ የሚላጭ
ለፀጉር ቤት ፀጉር ወይም ፂም ለማስተካከልና ቅርፅ ለማውጣት
ገመድ አልባ (አንዴ ቻርጅ ተደርጎ ሳይግል ለረጅም ሰአት የሚሰራ)
ሞተሩ ከፍተኛ ጉልበት ያለው
ድምፁ የማይረብሽ (silent)
ለአጠቃቀምና ለአያያዝ ቀላልና ምቹ ተደርጎ የተሰራ