Washing Machine & Refrigerator Mover, Furniture Washing Machine Dolly, Extendable Appliance Rollers Refrigerator Heavy Duty, Washing Machine Stand.
⚡️ የፍሪጅ፣ የልብስ፣ እና የተለያዩ እቃዎች ማስቀመጫ እና ማንቀሳቀሻ።
⚡️ 138 ኪ.ግ ድረስ መሸከም የሚችል
⚡️ ወፍራም ብረት
⚡️ 56*56 ሳ.ሜ ድረስ መለጠጥ የሚችል
⚡️ በተጨማሪም አውቶማቲክ የልብስ ማጠቢያ ላውንደሪዎች እና ኦቭን ምድጃዎችን ለማስቀመጥ የሚያስችል
⚡️ የራሱ ጠንካራ ጎማዎች ስላሉት ለማንቀሳቀስ ቀላል
⚡️ ጎማ መቆለፊያ ያለው