Mini Camera Wireless Security, Remote Control Monitoring, Night Vision Baby Motion Detection Camera 1080px HD IP WIFI Camera.
HD 1080p በጥራት የሚቀርፅ
150° ድረስ መስፋት የሚችል ሌንስ የተገጠመለት
128GB ሚሞሪ ካርድ (SD card) መቀበል የሚችል
የራሱ WIFI Hotspot ያለውና ከሌላ WIFI ጋር መገናኘት የሚችል
አፕልኬሽኑን(App) በማውረድ ቀጥታ ስልኮ ላይ መመልከት የሚያስችል
የራሱ ማግኔት ስላለው በቀላሉ የፈለጉት ቦታ ማስቀመጥና መደበቅ የሚያስችል
Rechargeable መሆኑ ቻርጅ አድርገዉ በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይቻላል.
ANDROID & IOS ላይ የሚሰራ