LCD Screen Smart Car Key is an LCD Screen Smart Key Remote Control Compatible All One-Button Start Support Comfort Entry Function.
ባለ LCD Screen የመኪና ረሞት
በ ሴንሰር የሚሰራ (መኪናዎን ሲቀርቡት የሚከፍት፣ሲርቁት የሚዘጋ)
በ ሪሞቱ ሞተር ማስነሳት የሚችል
በ ሪሞቱ መስኮት መክፈት እና መዝጋት የሚይስችል
የጀርባ በር የሚከፍት
በ ቻርጅ የሚሰራ
እጅግ ዘመናዊ የመኪና ረሞት ቁልፍ