Washing Machine and Refrigerator Mover, Adjustable Furniture Moving Roller Wheels, Portable Washer Dryer Fridge Mobile Rolling Base, length can be easily extended from 40cm to 69 cm. Portable for furniture like refrigerator, washing machine, dryer, mini fridge, etc. Special Base for Refrigerators.
የፍሪጅ ማስቀመጫ
እስከ 200ኪሎ ድረስ ዕቃ የሚሸከም
69cm to 69 cm ድረስ የሚለጠጥ
ከአነስተኛ ፍሪጆች እስከ ትልልቅ ፍሪጆች የሚሆን
በተጨማሪም አውቶማቲክ የልብስ ማጠቢያ ላውንደሪዎች እና ኦቭን ምድጃዎችን ለማስቀመጥ የሚያስችል
የራሱ ጠንካራ ጎማዎች ስላሉት ለማንቀሳቀስ ቀላል
ጎማ መቆለፊያ ያለው